የገላግሌAI መፍትሄ

ጉዳይወን ለማስፈጸም ቢሮ መመላለሰ እና መጉላላት ስልችቶወታል? ግዜወን፣ ገንዘብወን ማባከን፣ በደላላ መበዝበዝ እና ጉቦ መክፈል አስመርሮወታል?

አዎን ከሆነ መልስዎ፤ የምስራች አለን ገላግሌ AI የሰው ሰራሽ አስተውሎት መተግበርያ እነዚህን እና ሌሎች ችግሮችወን ቤትወ ሁነው መፍታት የሚያስችል መፍትሄ ይዞለት መጥቷል።

    • ወደ ቢሮ ሳይሄዱ የሚያስፈልጉትን ሰነዶች እና መስፈርቶች በቅድሚያ ይወቁ።
    • በአማርኛ፣ ኦሮምኛ እና እንግሊዝኛ መግባባት የሚችል::
    • በድምጽ ወይም በጽሁፍ ጥያቄዎን ያቀርቡ:: ገላግሌ AI መልስ ይሰጣል።
    • ጉዳዮን በአንዴ ያጠናቁ! ጊዜና ገንዘብወን ይቆጥቡ! መጉላላትን መበዝበዝን ያስወግዱ!

     💡ያውም በነጻ።

የሰው ሰራሽ አስተውሎት አጋዥ

ኮምፒዩተር እንደገና ተፈጠረ

በዘመናዊ የሰው ሰራሽ አስተውሎት አጋዥ በመጠቀም መረጃ የማግኘት መንገድዎን ይቀይሩ።

የላቀ ሰው ሰራሽ አስተውሎት

ትክክለኛ፣ አውድ ላይ የተመሰረተ ምላሽ

ተፈጥሯዊ ንግግር

ቀላል የጽሁፍ ግንኙነት

የድምፅ ፍለጋ

በድምፅዎ ይጠይቁ

ግላዊነት በቅድሚያ

ምንም ዳታ አይሰበስብም

ባለብዙ ቋንቋ

English, አማርኛ, ኦሮምኛ

GelagleAI App Screenshot